አዳኙ ካሜራ Adagnu Camera

አዳኙ ካሜራ Adagnu Camera

Deru ze Harer Is Ethiopian multi-platform entertainment and media company ,Powered by its own proprietary technology.Deru ze Hareris the go-to source for tech, digital culture and entertainment content for its dedicated and influential audience around the nation as well for the globe. ዋዛና ቁምነገርን ይዘን ቀርበናል:: የተመቸህን ተቀበል :ያልተመቸህን ደግሞ ላሽ በለው:: ማንም በምንም ነገር ላይ እኩል አይስማማም:: ልዩንት ውበት ነው:: ሀበሻ ምቀኛ ነው የሚለውን ነገር እውነት መሆኑን ለማረጋገጥ አትድከም:: ባይሆን ሀበሻ መልካም ደግ ቅን ሰው መሆኑን ለማሳየት ድከም:: በተረፈ ማንንም ሳብስክራይብ :እርዳኝ ብዬ አልጠየኩም እና ፔጄ ካልተመቸህ ወደ ሌሎች ፔጆች ሂድ:: የፌስቡክ ልማድህን ዩቱው ላይ ይዘህ አትምጣ::

Video
SEworld