Shukshukta (ሹክሹክታ) - የሃየሎምን ሚስት ለምን ገደሏት? | Alganesh Meles | Hayelom Areaya | Sebhat Nega
Ethiopia News - Zehabesha News Shukshukta Alganesh Meles | Hayelom Areaya wife | Azeb Mesfin | TPLF | Getachew Reda | Debretsion Gebremichael | Sebhat Nega Shukshukta
We’re here for one reason to provide fair and unbiased information to the community and is committed to separating news and views, while covering broad areas of health, education, politics and sports. Zehabesha.com pages are dedicated to informing its readers, and its editorial section is committed to advocating various philosophies and positions regarding the community. As the motto succinctly describes it, “Truth is the winner!”
The youtube content is subject to change at any time without notice and may not necessarily be up to date or accurate at the time you view it.
#Ethiopianews #Ethiopia
Marijuana is a medcine. Please educate yourself a bit.
አፍነው ወስደው እንደገደሏት ሳይታለም የተፈታ ነው በጣም የሚገርመው ልጃ የአባቱን ገዳይ ልጅ ስመሁልን አግብቷል ይባላል
Why are you showing her private picture? How is it related to the story you are narrating? What about journalism principles?
There is time 4 everything just keep on rolling!!!
አይ አንተ በተውሶ ወታደር ታሪኽ አለኝ የምትል የምትኾራ ጀግናግንነትስ ወንድነትስ ትግራይ ነው እሱ የጀግኖ ጀግና ነበር
seworld.info/will/d4GavNW9b3afzHE/video
Hey bro I’m going home I
ሳረጅ እንደ እማማ ዝናሽ እንጅ እንደ ስብሐት ነጋ አታርገኝ
enante ahiyoch chekaniyoch hule sew simot hzb sichefechef ena sigedel gze musika emtsemu emtdesetu ena emtchefru dedeboch kihadiwoch fetari wagachihun ystachihu!wedegedel asgebto yatfachihu!
በጣምምምምም አሳዘነችኝ😭😭
egzabeher yefrad
ህወሃት መመታቷን
ወይ ዘንድሮ የነዚህ ግፍ ተነግሮም አያልቅ 😢
አቶ ምንልክ ሃይለመለኮት የአንኮበር ተወላጅ አማራ፤ ስልጣን ጥማት ስለነበረበት የትግሬዎቹን ንጉስ አስገድሎ ጦርነቱ ሳያልቅ አንግሱኝ ብሎ የግብፆ ጠፍጥፈው በመሠረቱት አገራችን ውስጥ የምገኘው ኦርቶዶክሶች ጋር መጣ!!! እናንተው የፃፋችሁት ታሪክ ውስጥ ነው፤ መተማ ላይ ለመገናኘት ተስማምተው የአንኮበሩ ግለሰብ ምንልክ የምባለው ከዳው! ይህን ቅሌቱን ለመደበቅ ማታወሩት ጉድ የለም፤ ሌለም ቅሌት ልጨምር፡ ጅቡትን ለፈረንሳይ ሸጠው፣ ኤሪትሪያን ለጣሊያን እስከ መረብ ምላሽ የሸጠው እንድሁም ለሱዳንም መሬቱን ፈርሞ የሸጠው፣ እንድሁም በ1902 አባይ ወንዝ እንዳይገደብ ለግብፆች የፈረመው ይህው አማራዎች የምያቆለጳጵሱት የአንኮበር ተወላጁ አቶ ምንልክ ሃይለመኮት ነው፤ ቅሌታም ሁላ! ንገሩኝ ባይ ካካካካካካከካካካካካካካካካካከካካካካከ
Mekele mehedua asibelat minale bekerebat ye ewnet asazenechgnie
ህዋሃትና አሽከሮችዋ እንዲህ ቆሻሻ ሆነው እንደምናምንቴ ሲጣሉ በማየቴ ደስታዬ ወሰን አጥትዋል!!!
የገደለው ባልሽን ሰው ለመቅረብ ማሰብ እራሱ ጭካኔ ነው እነሱ ባሉት አካባቢ መድረሰ አልነበረብሽም መጨረሻሽ እንደሱ እንደባልሸ ሆነ ከባለፈው አለመእማእር
ወረኛ ሁላ ዝም ብላችሁ አትቀባጥሩ::
😁😁😁SIBHAT ARA BEWASHA😁😁😁 😁😁😁SIBHAT FESA BEWASHA😁😁😁 😁😁😁SIBHAT TERITU BEWASHA 😁😁😁
😁😁😁😁ALGANESH GEDEL GEBACH 😁😁😁😁 😁😁😁😁GEDEL YIBDAT😁😁😁😁 😁😁😁ALGU ENATISH TIBEDA BE ALGA😁😁😁
SIYUM ARAM TEDEMESESE 😁😁😁😁 SIYUM FESAM TEDEMESESE 😁😁😁😁 SIYUM AGAME TEDEMESESE 😁😁😁😁
Ethiopian politics is like family business. 😳😢
👇👇👇የደስታ መግለጫ👇👇👇 seworld.info/will/o5DTyqnHaaOfuqc/video 😂😂😂😂😂
ሾካካ ነጠላ ለብሰህ ቡና እየጠጣህ አዉራ ሴታሴት
ቤተሰብ እንሁን seworld.info/will/jq-u05WVi2SJzok/video
ሙድ አለው !!!
Yyyyyy it was
Ann
የሀያሎም ሚስት ባንዳ ያዋጣኛል ብላ ባሏን የገደሉ የራሷ ዘመዶች ጋ ተጠግታ ተበለች ።
ከሞቱ አሟሟቱ የሚባለው አባባል ይሄ ነው። ከመመሞቷ አስከሬኗን እንኳን እንደሰው የመቀበር ዕድል አለማግኘት የበለጠ የሚያሳዝን ነው።
ወይኔ ምስኪን ምን አይነት ግፈኞች ናቸው እግዚኦ ሀየሎም ምርጥ ኢትዮጵያዊ ስለሆነ ገደሉት እርኩሶች የንፁሀን ደም ይፋረዳቹሀል 😥😥😥
This itself is by far a speculation than fact!
አቤት አምላኬ አሟሟቴን አሳምርልኝ።
Truth never hiding
እንዴ ወዴት ወዴት? ራሱ የመከላከያው ጄኔራል በቺቲቪ ቀርቦ አይደለም እንዴ ለጋዜጠኞች የጄኔራል ሐየሎም አርአያ ሚስት ከአሜሪካ መጥታ ጁንታውን ተቀላቅላ ስትሸሽ ገደል ገብታ ሞተች ያለው፡፡ ስለዚህ መረጃ ሳይኖራቸው መከላከያ ይህን አይልምና፡፡ የሐየሎም ገዳዮች በምንም አይነት ሕወሃቶች አይደሉም ሊሆኑም አይችሉም፡፡ ምክንያቱም የመከላከያው ጄኔራል ራሱ መስክሯልና፡፡
‹‹እባብ ለእባብ ይተያያል ካብ ለካብ›› ማን ነበር ያለው! ‹ጅራፍ እራሱን ገርፎ፣ እራሱ ይጮኻል›!!! ሰው አይሙት!!! ግን ግን አማራው ቤንሻንጉሎችን ምን እያደረጉአቸው ነው በገዛ መሬታቸው በቆዳ ቀለማቸው/በጥቁርነታቸው ብቻ፡ ‹‹እናንተ ሱዳኖች ናችሁ›› ብሎ የአማራ ልዩ ሃይል፣ የአማራ ፋኖ፣ የአማራ መሬት አስመላሾች፤ የጥቁሮችን ኢትዮጵያዊያንን ህይወት፣ ቤት፣ ንብረት ጨምሮ እያወደሙ ያሉት አማራዎች መሆናቸውን ከእራሳቸው ሰምተናል!!! ‹ጅራፍ እራሱን ገርፎ፣ እራሱ ይጮኻል›!!!
አንተ ስለ ወያኔ ህወሃት አንባገነን ስርዓት መፍረስ ብቻ ታወራለህ። በተረኛው የኦሮሚያ ብልፅግና ተብዬ አንባገነን ቡድን ደግሞ ቅርስህ፣ ባህልህ፣ እምነትህ፣ ማንነትህ ብሎም ሃገርህ እየፈረሰ እንዳለ እወቅ። "....አዲስ አበባ ውስጥ የኦሮሚያ ወታደሮችን የጦር ካምፕ በቦታው ላይ እንገነባለን በሚል ሆን ተብሎ ቅዳሜ ቀን በመምረጥ ወታደር በር ላይ አቁመው ቅርሱን ያፈርሱ ነበር። ወደ ውስጥ ዘልቀን ለማስቆም ስንል ወታደር አትገቡም ብሎ ከለከለን። ለሚመለከተው የፀጥታ አካል ስልክ ብንደውል እንኳን ምላሽ የሚሰጠን ባለ ስልጣን ጠፋ...." * አቶ አበባው አያሌው የቅርስ ጥበቃ ባለ ስልጣን ም/ዳሪክተር ወ/ትሰላማዊት ጌታቸው የቅርስ ጥበቃ ባለስልጣን የቋሚ ቅርስ ጥበቃ ዳሪክተር
ወይዘሮዋ ስለ ባሏ አሟሟት ትጠይቅ ነበር ምላሽ ባታገኝም ብለህ ስታበቃ ሚስጥር እንዳታወጣ ገደሏት ማለት ምን እሚሉት ነው? መረጃ እያሉ ሙድ እየያዙብህ እንዳይሆን ወንድሜ፡፡
ግን ባለጌ ናቸው ሴትን ልጅ ገደል ገፍትሮ መጣል ምን እሚሉት ጭካኔ ነው እግዚኦ አምላኬ
Hahahaha ሆድ ይፍጀው ሄኖኬ ሰላምህ ይብዛ
ጥሩ አእምሮ ያለውና ጤነኛ እንዲህ አይዋሽም! ካነቢሱ ብዙ ሚስጥር አለው! ነገሩ ሁሉ የተጀመረው ዛሬ አይደልም ወንድም! ቆይቷል! ሁሉንም አስጡዘው ነው ሻሸመኔን አዲስ አባባን ሃረርን ባሌን አርሲን ያወደሙት!
ኣማራ ናቸዉ የገደልዋት የደርጊ ርዥራዥ
እናተ ኣህዮች ገዳላቹሃት
ምን ነው ወደ ርእሱ ጉዳይ አትገባም ቅኔና ምሳሌ በዛ እኮ
At least abra beltalech minim yalbelaw deha ye amara hizeb yemichefechefew be enesu hatiat new so atasazenem yemasazenut minim bemayawekut bezer yemialkew meskin ye Ethiopia hizeb new yejachewn new yagegut gena yetefalu kahadi koshashoch nebsachewn ayemarew
አይን እኮ በቂ ሃይል ማሪዋና ነበር😂😂እግዞኦ ሰውረን ብቻ ነዉ ማለት።!!!
አቤት ሰው ስንት አመት ይሆን የሚኖሩት ይሄሁሉ ግፍ ማረን ማረኝ ማለት ነው😭
አረ አቶ ሄኖክ የነዚህ ስዎች ነገር ዜና ጆሮ ይቆርጣል የዘድሮ ሹክሹታ እራሱ ጆሮዬን ሊቆርጥ ነዉ#ፍቅር ፍቅር #ፍቅር እኔና #ፍቅረኛዬ ፍቅራችን ጉዞችን ላካፍላቹ💞💞💞seworld.info/will/rYHaq9m7nJ2jtIk/video ስለኔና ስለ ፍቅረኛዬ ይሄን ቪዲዮ አድምጡ ተመልከተቱ👂👈#ፍቅር ፍቅር🌹 #ፍቅር 🌹እኔና #ፍቅረኛዬ🌹 እኔና ፍቅረኛዬ አሁን ያለንበትና ፍቅራች💞💞h#ዘብያ ይብቱ #ZABEY #CHNAAL ZABEY#ለሱብዬ ያባቴን #ስጦታ ያንገት ሃብሌን ሽጥኩ ክፍል ስምንት (8)ttps://seworld.info/will/q6vVltrQmJKr0mQ/video👂👈seworld.info/will/mIXbt9OZY3ufxonK/videottps://seworld.info/will/rYHaq9m7nJ2jtIk/video👂👈ይሄ ክፍል አንድ (1)ክፍል ሁለት(2)ክፍል ሶስት(3)ነዉ ቀጣዩንም ለማየት በዝግ ሊንክ ተጭኖ ይመልከቱ ሁሉንም ክፍል ክፍል አራት(4) ክፍል አምስት(5) ክፍል ስድስት (6) ክፍል ስንት(7) ክፍል ስምንት(8) .......ሁሉም በአንዴ ለማግኘት ከፈለጉ ፕላይሊስት ውስጥ ያገኝሉ ትማሩበታላቹ እስከ ፊፃሜ ያድምጡ
መቶ ፐርሰንት እርግጠኛ ነው እነሱ ነው የገደሏት በጣም ያሳዝናል😥
AMHARA yetaredale sele mote yateje aheya awer anetene ayenetune nebete mejemere wesha
hahaha lol
ምንም ሰለነሱ ጥሩነት አታዉራ እባብ ያዉ እባብ ነው ምን ልትሰራ መጣች በሏ የጀመረውን ልታስጨርስ ነው የባሏን ግድያ ሚስጥር ካወቀች ለምን እውነታውን አላወጣችም?,ድርሻዋን ገንዘብ ልትወስድ መጣች ሞተች ግን አንተ ምን ሆነህ ነው አንዴ ፍሪሃት አንዴ አልጋነሽ እያልክ አትቀባጥር በጣም ጠረጠርኩህ ሚናህን ለይ
ድርሰት ነው?ባሏን የገደለ ድርጅት ነው ብላ የምታምን ህወሀትን የምትቃወም ሕወሀት የቆሰለ አውሬ በሆነበት ሰአት በምን ሒሳብ መቀለ ገባች? አይነፋም
ርእዮት የኢሳያስና የኣቢይ ጭካኔ ሲገልጸው ኣላየንም ኣልሰማንም እንዳትሉ ኣሁን እድሉ ስላላችሁ እንዳያመልጣችሁ ኣሁን ተመልከቱ። seworld.info/will/ao22u565m6ZkvqM/video
ሹክሹክታ የአትዬጰያ ኩራት
B
Nefesewan asede genet yasgebaw.
Henok is living for his stomach .indeed .
ቀባጣሪ
ዘ🚦ሀበሻ🚦ጋንጃ🚦በአለም🚦ሁሉ🚦አልተከለከለም🚦ካናዳ🚦ሱቅ🚦ውስጥ🚦ሔደህ🚦መግዛት🚦ትችላለህ💰💰🥂
Plz read something about marijuana mr news guy...
Yihe shokaka mibalew gin menfes new ende merejawn yet new miyametaw
I meant the pathetic Stays Tesfamariam. Hayelom was a drunkard person. The ilitrate media are buying this lie.
Araya Tesfamariam is feeding these liar media is upto their neck.
የኔ እርግማን ይሆን ?????? ወያኔዎች ገደል ግቡ ብየ ነበር!!!👌
Ethiopian Semay. I have no idea how this kind of obvious lie from the pathetic Stays Tesfamariam and the pathetic Lilay Reda. Sad these media's are really need. To grow up when looking true in information.
እሷ እራሷ ምን ታድጋለች እዚያ ?አንድ እውነት እሷም ጁንታ ነች አሜሪካ ትኖር የነበረች ሴት ትግራይ ተከሰተች መቼም ቤሆን ዘረኝነት አይለቅም ።ባሏን የገደለ ፓርቲ አምና ወደዚህ መሄድ ለምን አስፈለጋት ?ምንም የሰብዕና ግንባታ አያስፈልግም አዲዮስ!!
የአላህ ነገ ከጠጣረ ፈየት
The only good woyane is a dead woyane! It should not be a concern why she died. Questions should be ID confirmed? If possible what she was doing there. Remember, these people may have supposedly killed her husband, but it does not mean it stopped her woyin belief.
በዚህ ችግር ላይ ሆነው ይህንን ያደርጋል ብሎ ማመን ይከብዳል ።
@Henok Alemeyehu...Ye hayel areya heday weyane endehone hulum Ethiopians yawkal..anthem degagme zegbehal..tadya zare yawum bezih gize setyewa Ye baluwan gedayoch mistr le mawtat menamen yemil were yenefal?? Erasuwa juntit nech..ye weyane genzeb endet ke 30 amet befit yemoten balebetuwan ayasresatem? Esuwam juntit nech..Hager lemafres neber yehedechew!
ሬሳዋ ካልተገኘ እና በምርመራ ካልተረጋገጠ ሞትዋስ እንዴት አሳማኝ ሊሆን ይችላል
I love the music that you use 😂😜😜😜😂
ብዙ ለማመን የሚከብድ ሞቶች ሰምተናል ! ይሄ ምንም ብርቃችን አይደለም ! አንዳንዴም ደም ይጠራል የሚለውን ማስታወስ ጥሩ ነው !
እግዚኦ ፈጣሪ እነሱ በቃ ሠዉ በላ አውሬዎች ናቸው።
የኢትዮጵውያን ችግር ችግራችንን በትክክል አለማወቃቸውን ነው አሁን ከነዚህ ሰዎች ሆነ ከዘር ማንዘራቸው ማን ደህና አለ ብለህ ነዉ የምታደክመን ለምን በጠቅላላው አያልቁም ከዛ ከተረገመ መሬት ስጋ የለበሠ ጋኔል ነው የሚወጣው ፈጣሪ ለሠው ልጆች ሠላም ያንን የተረገመ ህዝብ ከነምድሩ ያጥፋው አቦ አትጨቅጭቀን ሁሉም መርዛማ እባቦች ናቸው ምንም ልዩነት የላቸውም ትግሬ ለጭካኔ ሀሽሽ አያሰፈልገውም ሰይጣን የሚቀናበት ደም ጠጪ ነዉ ሞኝ አትሁን
You gave us stupid analysis.
You have to do an amendment shukshukta/❤️ሹክሽክታ for Fireyat Yemane ፍረያት የማነ you still have time to redeem yourself 😂
ማንም ይሁን ምንም ስያሜ ስጠው የንፁሀን ደም እጁ ላይ ያለበት ዋጋውን ይከፍላል። ፋጣሪ አያንቀላፋም አይተኛም።
Meskin
🤣🤣🤣🤣በቂ ወታደር you right green leaf
አቤት አቤት እዚህ አውሬ እየሞቱም ለሰው አይተኝም እነዚህስ መፍርት ነው አጽማቸውን ተነስቶ ታያጠፋን አይቀርም አቤት ጌታ ሆይ የዚህን እናት ነፍሳን አሳርፈው
የዶክተር የአብይን እንደዚህ መጥፋ ከሚዲያ ሹክ በለን በሰላም ከሆነ ጥሩ ነው
ሹካካው አባባል ያስቀኛል እንደኔ የሚያስቀው ማነው?😃😃
It's hard to describe these evil junta terrorist groups they are responsible for the slaughtering thousands Amhara and Oromo people
የመለሥ ቁንጣ ያፈራው ቅማል በራሳቸው ጌዜ ፈነዳ
የጎጃምኛ ዘፈኑ የተመቸዉ ምን አለች አላንሳዉ አላንሳዉ ልተወዉ የዘንድሮን ነገር ሆድ ይፍጀዉ ተቀባይ ምን አለ "ሆድ ይፈጀዉ" "ሆድ ይፈጀዉ" "ሆድ ይፈጀዉ"
ነፍሷን ይማረው
Enedew yezehabesha zegabi tegabehe eneja mechereshahe. Sew mawared leje aleh miset aleh wow
ይሔ ጥርጥር የለውም ምክንያቱም እሷ ከነ አቦይ ስባሀትና ቤተሰቦቹ የበለጠ ዎንጀል ምናላትና ለማምለጥ ትሞክራለች አቦይ ስባሀትን እንዲናገር እርምጃ መወሰድ አለበት
እረ ተው አሁን ከስንት አመት ቡሀላ መረጃ ታወጣለች ብለው ገደልዋት ነው የምትለው የወደቀ ግንድ ይበዛበታል እንደሚሉት ነው ነገሩ
ትነግ ራሱን ያለርህራህ ቀርጥፎ የሚበላ አዉሬ ነው የሚያሳዝነው ግን አባላቱ ይህን አያምኑም !
ለእያሱም መርዝ ሠተው ነው የገደሉት
This people are pure Evil which is TPLF 👺 they don't have any heart to anyone 👹 👹👎 I am glad they are gone 🤣
አቦይ ነው የገደላት ይሄ ጨካኝ
እውነት እነዚህ ሰዎች የሰው ፍጥረት ናቸው???
Enede sew bezich setyo amwomot aznialehu meknyatut lijochwan asbu
ይቺ የሀየሎም ሚስት ሰው ሰብስባ ዕድለኞች ናቹሁ ከወያኔ በመታጠቃቹ ስትል ነበርኮ እና ዕድለኛ ሆነችሀ ስትንቀዥቅዥ ነው የሄደችው።
አር ዝንድሮ ሰንት ነገር አንሰማልን
Atkebatrr akatari neh ,, alganesh yetegedelechw ,, be abyi wetaderoch ena be esaias serawit ,, ke beta hizb fitt new ,,
ጉድ ነው የሚሰማው ዘንድሮ